ትናንትና በመከላከያ እና ፋኖ መካከል ውጊያ ሲካሄድባት ነበር የተባለችው የጎንደር ከተማ ዛሬ የተኩስ ድምፅ እንደማይሰማባት ተገለጠ ። ሆኖም መደበኛ ...
የትግራይ ክልል ጦርነት በተፋፋመበትና መከላከያ ሠራዊቱ የትግራይ ዋና ዋና ከተሞችን በያዘበት ወቅት፣ ሕወሓት ከእነ ታጣቂዎቹ ወደ በረሃ መግባቱ ይታወሳል ...
ባለፉት አራት ዓመታት በአራት ክልሎች ውስጥ በርካታ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመው፤ በርካታ ሰላማዊ ሰዎችም እንደተገደሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ከ2013 እስከ ጥር 2016 ዓ.
የትግራይ የፀጥታ አካላት በሙስና በተጠረጠሩት ላይ ዕርምጃ እንዲወስዱም ጠይቋል የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ ሰኞ መስከረም 6 ቀን ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ አኅጉር የመጀመሪያውንና ከ350 እስከ 410 መንገደኞች ማሳፈር የሚያስችለውን ግዙፍ ኤርባስ አውሮፕላን በጥቅምት ወር ...
አዲሱን ዓመት በጭንቀትና በፍርኃት ያሳለፉት የካሳንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ዛሬም የሚጠጉበት ጥግ አጥተው ልጆቻቸውን ይዘው ጎዳና ላይ ለመውጣት ነገ ዛሬ እያሉ ...
በአማራ ክልል በጎርፍ፣ መሬት መንሸራተትና በከባድ ዝናብ ምክንት 49 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፣ ከ6ሺህ 360 በላይ የሚሆኑት ሰዎች ደግሞ ተፈናቅለዋል፣ የክልሉ ...
በታሪካዊቷ በጎንደር ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ ሌሎች አካባቢዎች ሰሞኑን በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከፍተኛ ውጊያ መደረጉን ነዋሪዎች ...
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ቡድን የሚመራው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚገኙባቸው 16 ...
በጦርነት እየታመሰች ባለችው ሱዳን “በሁሉም አካባቢ ሊባል በሚችል ሁኔታ” ረሃብ መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለቢቢሲ ቱደይ ፕሮግራም ...
በቅርቡ በዋነኝነት ሊስፋፋ በሚችል አዲስ የኮቪድ ዝርያ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ።ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ተቋም ምክትል ዳይሬክተር ለጊዜው በኀሃዝ ለማስደገፍ ቢቸገሩም በክልል የበሽታው ሥርጭት በእጥፍ ...