የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት በአፍሪካ ብዙ መንታዎች ከሚወለድባቸው ሀገራት መካከል ዋናው ሲሆን ቤኒን ደግሞ ቀዳሚዋ ዓለማችን ሀገር ነች፡፡ በቤኒን ከአንድ ሺህ እናቶች ውስጥ 28ቱ መንታ ይወልዳሉ ...