ታጣቂዎቹ ታጋቾችን ለመልቀቅ ከ250ሺህ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዲከፈላቸው መጠየቃቸውን ተከትሎም አንዳንድ የታጋች ቤተሰቦች ...
በሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን ዋርዴር ከተማ በአንድ መስጂድ ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው የአገር ሽማግሌ እና ነዋሪዎች ...
የፋኖ ታጣቂዎች በደቡብ ጎንደር ዞን አምስት ወረዳዎችን እንደተቆጣጠሩ ዋዜማ ካሰባሰበቻቸው መረጃዎች ተረድታለች። ፖሊሶች፣ ሚሊሻዎችና የወረዳና ቀበሌ ...
የትግራይ ክልል ጦርነት በተፋፋመበትና መከላከያ ሠራዊቱ የትግራይ ዋና ዋና ከተሞችን በያዘበት ወቅት፣ ሕወሓት ከእነ ታጣቂዎቹ ወደ በረሃ መግባቱ ይታወሳል ...
ራሱን እስላማዊ መንግሥት በማለት የሚጠራው ቡድን፤ በእንግሊዝኛ ምህጻሩ (IS) ቀድሞ ከነበረባቸው ስፍራዎች ተሸንፎ ቢባረርም በሶማሊያ ግን እየተጠናከረ ...
ትናንትና በመከላከያ እና ፋኖ መካከል ውጊያ ሲካሄድባት ነበር የተባለችው የጎንደር ከተማ ዛሬ የተኩስ ድምፅ እንደማይሰማባት ተገለጠ ። ሆኖም መደበኛ ...
የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከዳግመኛ የመግደል ሙከራ ከተረፉ በኋላ የወደፊት የደሕንነታቸው ሁኔታ አነጋጋሪ ሁኗል ። የድያ ሙከራ ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ አኅጉር የመጀመሪያውንና ከ350 እስከ 410 መንገደኞች ማሳፈር የሚያስችለውን ግዙፍ ኤርባስ አውሮፕላን በጥቅምት ወር ...
ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት ባለባቸው አከባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦቶችን ማከናወን ፈታኝ እንደሆነበት የዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ዐሳወቀ ...
ባለፉት አራት ዓመታት በአራት ክልሎች ውስጥ በርካታ የድሮን ጥቃቶች ተፈጽመው፤ በርካታ ሰላማዊ ሰዎችም እንደተገደሉ መረጃዎች ያሳያሉ። ከ2013 እስከ ጥር 2016 ዓ.
በአማራ ክልል በጎርፍ፣ መሬት መንሸራተትና በከባድ ዝናብ ምክንት 49 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፣ ከ6ሺህ 360 በላይ የሚሆኑት ሰዎች ደግሞ ተፈናቅለዋል፣ የክልሉ ...
የትግራይ የፀጥታ አካላት በሙስና በተጠረጠሩት ላይ ዕርምጃ እንዲወስዱም ጠይቋል የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ ሰኞ መስከረም 6 ቀን ...